Yenug Litilit (የኑግ ልጥልጥ)

Ingredients:

ኑግ (እንዳስፈላጊነቱ)
Type:
Foods

Directions

1.ኑጉን በደንብ አበጥሮ ከቆሻሻው መለየት፤
2.የጋለ ብረት ምጣድ ላይ በትንሹ፣ በትንሹ እየጨመሩ መካከለኛ አድርጎ መቁላት፤
3.ትንሽ አቆይቶ በንፁህ ሙቀጫ መውቀጥ፤
4.በጣም ረጥቦ እንዳይያያዝ በመጠንቀቅ በጠቅጣቃ ወንፊት ላይ አድርጎ መንፋትና ደቃቁን ማስቀመጥ፤
5.ወንፊቱ ላይ የቀረውን እንደገና ወቅጦ መንፋትና ደቃቁን መለየት፤
6.ደቃቁን ኑግ ቀላቅሎ እስኪያያዝ መውቀጥ፤
7.በእጅ ወይም በጭልፋ አውጥቶ መጠፍጠፍና በደረቅና ንፁህ እቃ ውስጥ ማስቀመጥ፡፡

Directions Video