Yekereso Asa Tibis (የቀረሶ ዓሣ ጥብስ)

Ingredients:

1 በደንብ ፀድቶ በሎሚና በቁንዶ በርበሬ የተለወሰ የቀረሶ ዓሣ
ግማሽ ሊትር ዘይት
1 ሎሚ (መለወሻ)
1 የቡና ስኒ የፉርኖ ዱቄት
ግማሽ ሎሚ (ገበታ የሚቀርብ)
1 የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ (መለወሻ)
1 የሻይ ማንኪያ ጨው
Type:
Foods

Directions

1. የሎሚ ጭማቀና ቁንዶ በርበሬ ደባልቆ ዓሣውን መቀባት (መለወስ)፤
2. የፉርኖ ዱቄትና ጨውን ደባልቆ ላዩ ላይ ማገላበጥ፤
3. ዱቄቱን አራግፎ መካከለኛ ሙቀት ባለው በጣም ያልጋለ ዘይት ውስጥ በዝግታ መጥበስ፤
4. ቀንበር (ደረቅ) ሲል እያወጡ ወንፊት መሰል ነገር ላይ ወይም የወጠጥ ቤት ወረቀት ላይ ማድረግ፤
5. ከሎሚው ጋር ማቅረብ፡፡

Directions Video

en_USEnglish