Quanta (ቋንጣ)
Ingredients:
1 ኪሎ ግራም የበሬ ወይም የበግ ወይም የፍየል ስጋ
3 የሾርባ ማንኪያ ጨው
5 የሾርባ ማንኪያ ሚጥሚጣ ወይም በርበሬ
Type:
Foods

Directions
1.ከሥጋው ላይ ልፋጭና ስቡን ማስወገድ፤
2.ቀጠንና ረዘም አድርጎ መዘልዘል፤
3.በጨውና በሚጥሚጣ ወይም በበርበሬ ማሸት፤
4.በጣም ሳያጠጋጉ ነፋሻማ ቤት ውስጥ የተዘረጋ ገመድ ላይ መስቀል (ማንጠልጠል)፤
5.እንዲደርቅ ማድረግ፤
6.ሲደርቅ አውርዶ ርጥብ ባልሆነ ቦታ ንፁህ እቃ ውስጥ ማስቀመጥ፡፡