Mitmita (ሚጥሚጣ)

Ingredients:

2 ኪሎ ግራም ሚጥሚጣ
1 ኪሎ ግራም ኮረሪማ
ግማሽ ኪሎ ጨው
ሩብ ኪሎ ግራም ኮሰረት
ሩብ ኪሎ ግራም ሮዝመሪኖ
ሩብ ኪሎ ግራም ነጭ አዝሙድ
Type:
Foods

Directions

1.ሚጥሚጣውን ቀንጥሶ ቆሻሻውን ማስወገድ፤
2 ኮረሪማውን መፈልፈል፤
3.ጨው ጥቁር አንዳይኖው ለቅሞ ማመስ
4.የተፈለፈለውን ኮረሪማ ኮሰረቱን ሮዝመሪኖውንና ነጭ አዝሙዱን ትንሽ አመስ፣ አመስ አድርጎ ከሚጥሚጣውና ከጨው ጋር መደባለቅ፤
5.አንድ ላይ ማስፈጨት፡፡

Directions Video