Yeshiro Fitfit (የሽሮ ፍትፍት)

Ingredients:

5 የቡና ስኒ (250 ግራም) ምጥን ሽሮ
2 መካከለኛ ጭልፋ (300 ግራም) የደቀቀ ቀይ ሽንኩርት
4 የሾርባ ማንኪያ የደቀቀ ነጭ ሽንርት
3 የሾርባ ማንኪያ ቅቤ
2 የሾርባ ማንኪያ ርጥብ ቅመም
1 የሻይ ማንኪያ መከለሻ
2 የሻይ ማንኪያ ጨው
Type:
Foods

Directions

1. ውሃ፣ ቅቤና ቀይ ሽንኩርት አንድ ላይ መጣድ፤
2. ሲፈላ ሽሮውን በጥብጦ መጨመር፤
3. ርጥብ ቅመም፣ ነጭ ሽንኩርትና ቅቤ መጨመር፤
4. በቀጭኑ እንዲበስል ማድረግ፤
5. መከለሻና ጨውን ማስተካከል፤
6. በደንብ ከፈላ በኋላ ማውጣት፤
7. እንጀራ ቆራርሶ ከፈተፈቱ በኋላ ለገበታ ማቅረብ፡፡

Directions Video

amAmharic