Yegonder Dlih (የጎንደር ድልህ)

Ingredients:

1 ኪሎ ግራም በርበሬ
4 የቡና ስኒ ኑግ
1 ኪሎ ግራም ጨው
Type:
Foods

Directions

1.በርበሬውን አጥቦና ለቅሞ ማድረቅ፤
2.ኑጉንና ጨውን ማመስና ከበርበሬው ጋር ማስፈጨት፤
3. በፈላ ውሃ አቡክቶ እንዲቀዘቅዝ መተው፡፡

Directions Video

amAmharic