Yedoro Tibs (የዶሮ ጥብስ)

Ingredients:

1 መካከለኛ ዶሮ
1 መካከለኛ ጭልፋ (50 ግራም) የደቀቀ ቀይ ሽንኩርት
4 የሾርባ ማንኪያ የደቀቀ ነጭ ሽንኩርት
ግማሽ የሾርባ ማንኪያ በርበሬ
1 የሾርባ ማንኪያ የደቀቀ ሮዝመሪኖ
ግማሽ የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ቁንዶ በርበሬ
6 የሾርባ ማንኪያ (100 ሚሊ ሊትር) ዘይት
Type:
Foods

Directions

1. በገጽ 88 ከተራ ቁጥር 1 – 5 በተገለጸው መሠረት ማዘጋጀት
2. ቀይ ሽንኩርት፣ ነጭ ሽንኩርት፣ ሮዝመሪኖ፣ በርበሬና ቁንዶ በርበሬውን አድቅቆ በአንድ የሾርባ ማንኪያ ዘይት በመለወስ የዶሮውን ገላ አሽቶ ማስቀመጥ፤
3. ሁለት ሰዓት ያህል ካቆዩ በኋላ ብረት ምጣድ ላይ እያገላበጡ ቡናማ እስኪመስል መጥበስ፤
4. ቀሪውን ዘይት በብረት ድስት አግሎ ዶሮውን ከብረት ምጣድ ወደ ብረት ድስት ማጋባት፤
5. በዝግታ በማገላበጥ አብስሎ ለገበታ ማቅረብ፡፡

Directions Video

en_USEnglish